+251- 114 43 14 44 [email protected]
ታምሪን ሞተርስ አዲስ ያስመጣዉን ሱዙኪ ኢኮ  ቫን ሞዴል በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ

ታምሪን ሞተርስ አዲስ ያስመጣዉን ሱዙኪ ኢኮ ቫን ሞዴል በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ

ለአካባቢ ሥነ ምህዳር ምቹ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ከሚያመርተው እና በዓለም ታዋቂ ከሆነው የሱዙኪ ኩባንያ ጋር ህጋዊ አከፋፋይ በመሆን የሚሰራው ታምሪን ሞተርስ፣ በዓይነትና አማራጨ በርካታ የሆኑ የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረብ ከጀመረ ዓመታትን ተሻግሯል፡፡ ታምሪን ከሱዙኪ ሞተርስ ኩባንያ ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ተከትሎ እስከ ዛሬ ድረስ ከ10 በላይ የተለያዩ አውቶሞቢሎችን እንዲሁም የጥገና፣...