by [email protected] | Feb 21, 2024 | Announcement
ክቡራን ደንበኞቻችንታምሪን ሞተርስ በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለፀው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች SPRESSO መኪናዎች ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል መከላከል...
Recent Comments