+251- 114 43 14 44 [email protected]

Spresso Recall

ክቡራን ደንበኞቻችን
ታምሪን ሞተርስ በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለፀው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች SPRESSO መኪናዎች ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል መከላከል አስፈላጊ ሆኗዋል።

በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባለቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት ያለ ምንም ክፍያ በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።
የሰርቪስ ሴንተሩን ስራ ቀጠሮ ለማስያዝ በሚከተሉት ስልክ ወይም ኢ-ሜይል አድራሻ ያግኙን።
+251901754448 – [email protected] / [email protected]

2 Comments

  1. G/Yesus G.

    I have Suzuki Spresso 2021 model and would like to visit your workshop!
    Can I have your workshop address or where to come?

    Reply
    • Tamrin Motors

      Yes you can, our location is on the way from Megenanga to bole, ring road next to DHL head office.

      Reply

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Post